1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ 

ሰኞ፣ ጥቅምት 12 2011

ከሁለት ዓመታት በፊት በሪዮ ኦሎምፒክ ውድድር የብር ሜዳሊያ አሸናፊው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በወቅቱ በኢትዮጵያ ውስጥ የነበረውን ሁኔታ አስመልክቶ ተቃውሞውን በዓለም መድረክ በመግለፁ ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/36yNr
Brasilien Olympische Spiele Rio 2016 21 08 - Marathon Feyisa Lilesa
ምስል Getty Images/AFP/O. Morin

ቃለ-መጠይቅ ከአትሌት ፈይሳ ሊሌሳ

ከሁለት ዓመታት በፊት በሪዮ ኦሎምፒክ ውድድር የብር ሜዳሊያ አሸናፊው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በወቅቱ በኢትዮጵያ ውስጥ የነበረውን ሁኔታ አስመልክቶ ተቃውሞውን በዓለም መድረክ በመግለፁ ይታወቃል። ብራዚል ባስተናገደችው ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ በማራቶን የብር ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ፈይሳ በውድድሩ ማጠናቀቂያ አካባቢ ሲደርስ እጆቹን አጣምሮ ከፍ በማድረግ የወቅቱን የተቃውሞ ምልክት በማሳየት በሀገሩ የነበረውን ፖለቲካዊ ሁኔታ ተቃውሟል። ከኦሎምፒክ ቡድኑ ጋርም ሳይመለስም ያለፉትን ሁለት ዓመታት በስደት ዩናይትድ ስቴትስ ቆይቶ ትናንት ወደ ሀገሩ የገባው አትሌት ፈይሳ፤ ዳግም አልሰደድም ሲል ለDW ገልጿል። 


ነጃት ኢብራሒም

አርያም ተክሌ