1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፥ አቤቱታ ያስከተለዉ የግምት ገቢ ግብር ትመና

Legesse, Shewayeእሑድ፣ ሐምሌ 9 2009

ብዙዎች ተጣለብን ያሉት የግብር መጠን የተጋነነ እና ከአቅማቸዉ በላይ እንደሆነ ይናገራሉ።ዶቼ ቬለ በጉዳዩ ላይ የቅሬታዉን መንስኤ እና መፍትሄን ለመቃኘት ያካሄደዉን ዉይይት ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ።

https://p.dw.com/p/2gdB8