1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

አርዓያ መምህራን እና ተጋራፊዎች

Lidet Abebeዓርብ፣ ሚያዝያ 11 2011

በትምህርት ቤት ቆይታችን የተለያዩ አይነት መምህራን ይገጥሙናል። አንዳንዶች ቁጡ ወይም ኃይለኛ ስለሆኑ በተማሪዎች ዘንድ ይፈራሉ፤ ወይም ይከበራሉ። ሌሎች ዱላና ስድብ ይቀናቸዋል። በጣም ጥሩ ወይም አርዓያ ሆነውኛል የምትሏቸው መምህራን ምን አይነት ባሕሪ ነበራቸው?

https://p.dw.com/p/3H1JF