አርቲስት ፈቃዱ ተክለ ማርያም በሙያ ባልደረቦቹ አንደበት
ሐሙስ፣ ሐምሌ 26 2010ማስታወቂያ
ሞያውን አገሩን እና ህዝቡንም እጅግ በሚወደው በአርቲስት ፈቃዱ ተክለ ማርያም ሞት ኢትዮጵያውያን የሙያ ባልደረቦቹ እና የኪነጥበብ አፍቃሪዎች ሀዘናቸውን እየገለጹ ነው። የሞያ ባልደረቦቹ ለዶቼቬለ በሰጡት አስተያየት ፈቃዱን «ትልቅ የሞያ አባታችን ፣መካሪያችን እና አርአያችን» ብለውታል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ