1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኪነ ጥበብ

አርቲስት ዘለቀ ገሠሠ

Azeb Tadesse Hahnእሑድ፣ የካቲት 19 2009

ሙዚቃን የጀመረዉ ገና ስምንተኛ ክፍል ሳለ ነዉ። የሙዚቃ  ፍቅሩን ለማሳደግ ከተወለደበት ከኢሊባቦር ጎር ተነስቶ  ወደ መሃል አዲስ አበባ መጥቶ ከባልንጀሮቹ ጋር «ዳሎል ባንድ»ን አቋቁሞ በመስራት ላይ ሳለ አብዮቱ ፈነዳ። ያኔ ታድያ የሙዚቃ ባንዱ ከአብዮት ሌላ የምዕራብ ቀመስ አይነት ሙዚቃን መስራት ተከለከለ።

https://p.dw.com/p/2YH35