ፖለቲካንጉንጉንያኔTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ8 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010ንጉንጉንያኔ በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪቃ ሁለተኛው ትልቅ ግዛት የነበረዉ የጋዛ የመጨረሻ ንጉሥ። የሱ ዉርሰ ታሪክ አወዛጋቢ ነበር። ምንም እንኳን ንጉሡ የፖርቹጋሎቹን ቅኝ አገዛዝ ቢቃወምም፤ ሌሎችን ከቅኝ ግዛት ባልተናነሰ መልኩ በመጨቆን ይተቻል። ፖርቹጋል ውስጥ ሕይወቱ ካለፈ ከበርካታ አስርት ዓመታት በኋላ ግን፤ መታወሻው የተረሳው ንጉሥ የአውሮጳ ኢምፔሪያሊዝምን በመቃወም ተምሳሌትነት ዳግም አንሰራርቷል።https://p.dw.com/p/339B0ማስታወቂያ