You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ቻይና
ከ 1.4 ቢሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሏት የቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ በዓለም በሕዝብ ብዛት ቀዳሚዋ ናት። ቻይና ራሷን በከፍተኛ ደረጃ ያበለፀገች ሀገር ናት።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ኢትዮጵያ በይፋ ብሪክስን ስትቀላቀል ባለሙያዎች ስለ ፋይዳው ጥርጣሬ ገብቷቸዋል
የብሪክስ መስፋፋት ተጽዕኖውን እንደሚያሳድገው ቢታመንም ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ለሀገራቸው በሚኖረው ፋይዳ ላይ ጥያቄ አላቸው።
ዕዳ መክፈል ከተሳናቸው ሀገራት ጎራ የተመደበችው ኢትዮጵያ ከቦንድ ባለቤቶች እየተደራደረች ነው
መንግሥት እና የኢትዮጵያ ቦንድ ባለቤቶች በወለድ እና ዕዳ አከፋፈል ላይ እየተደራደሩ ነው። የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሁሉም አበዳሪዎች እኩል መስተናገድ አለባቸው በሚል አቋማቸው እንደጸኑ ነው
የኢትዮጵያ የዕዳ ክፍያ እፎይታ ከIMF ጋር በሚኖራት ሥምምነት እጣ ፈንታ ላይ የተንጠለጠለ ነው
የዋጋ ንረት እና የውጭ ምንዛሪ እጥረት የበረታባት ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ የሁለት ዓመት የዕዳ ክፍያ እፎይታ አግኝታለች። ሥምምነቱ ለኢትዮጵያ 1.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያድን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ተናግረዋል። ሀገሪቱ ባለፈው ዓመት ለነዳጅ መግዣ ብቻ ያወጣችው 4 .1 ቢሊዮን ዶላር ከዕቃዎች የወጪ ንግድ ካገኘችው የበለጠ ነው
ለሊቲየም የሚደረገው ሩጫ በአፍሪካ ሙስናን እያባባሰ ነው?
ዚምባብዌ ሊቲየም ለዓለም ገበያ የምታቀርብ ብቸኛ የአፍሪካ ሀገር ናት። ኢትዮጵያ፣ ኮንጎ፣ ማሊ፣ ጋና፣ ናይጄሪያ እና ርዋንዳ የሊቲየም ቁፋሮ ጀምረዋል፤ አሊያም ለመጀመር በዝግጅት ላይ ናቸው
የቻይና «መቀነትና መንገድ» ምን ይዟል?
ቻይና «መቀነትና መንገድ» የሚል ስያሜ በሰጠችው ግዙፍ ፕሮጀክት 3ኛ ጉባኤ ላይ ለመምከር የ130 አገሮች መንግስታት እና ተወካዮችና ከ1000 በላይ ተሳታፊዎች ቤጂንግ ተገኝተው ነበር ።
ኢትዮጵያ ከቻይና አበዳሪዎቿ “የዕዳ ጫና ለመቀነስ” እንድትደራደር መወሰኑን አሕመድ ሽዴ ተናገሩ
የቻይናው መሪ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተነጋገሩ በኋላ የገንዘብ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ “ያለባትን የዕዳ ጫና ለመቀነስ” ከቻይና የፋይናንስ ተቋማት እንዲደራደር መወሰኑን አቶ አሕመድ ገልጸዋል
«ዘላቂ የሆነ ሥልታዊ ትብብር» ቻይና፥ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያና ቻይና ትብብር አዲስ ምእራፍ
ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አሕመድ ከቻይናው መሪ ዢ ቺፒንግ ጋ ቤጂንግ ውስጥ ዛሬ ስለሁለቱ ሃገራት ላቅ ያለ ትብብር መነጋገራቸውን ከቻይና የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል ።
የአፍሪቃ የብድር እፎይታን አራዛሚ ቻይና ወይንስ አሜሪካ?
የእዳ እፎይታ በአዳጊ ሃገራት ላይ የሚፈጥረው ሰቆቃ በመጠኑም ቢሆን እየቀነሰ ይመስላል ። ዓለም በጉዳዩ አፋጣኝ ምላሽ እንዳይሰጥ ቻይና እንቅፋት ተደርጋ ተወስዳለች ። ቻይና ምዕራባውያን ተ
ህንድ የምታስተናግደው የቡድን 20 ጉባኤ
የወቅቱ የቡድኑ ፕሬዝደንት ሕንድ ጉባኤውን ለማስተናገድ ዝግቶግቷን አጠናቃ እንግዶቹን እየተቀበለች ነው።
ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት "የተጋነነ ነገር" መጠበቅ የለባትም
ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት "የተጋነነ ነገር" መጠበቅ የለባትም
ከኤኮኖሚው ዓለም፦ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት "የተጋነነ ነገር" መጠበቅ የለባትም
የብሪክስ የሦስት ቀናት ጉባኤ ዛሬ ጆሃንስበርግ ላይ ጀመረ
የብሪክስ የሦስት ቀናት ጉባኤ ዛሬ ጆሃንስበርግ ላይ ጀመረ
ብሪክስ ጉባኤ፦ በአፍሪቃ እንዴት ይታያል?
ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi
ብሪክስ ቡድን በሚቀጥለው ሳምንት ደቡብ አፍሪቃ ጆሐንስበርግ ውስጥ ይሰበሰባል ። ሆኖም የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን በጉባኤው ላይ አለመገኘት ምን ይፈጥር ይሆን?
በተለያዩ ሃገራት ጉዳታቸው የከፋው የአየር ጠባይ ክስተቶች መደጋገም
በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ሃገራት የአየር ጠባይ ሁኔታዎች ላስከተኩት ከባድ ጉዳት መንስኤው የኤሊ ኒኞ ክስተት መሆኑ ተገልጿል።
የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ዋንኛ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው?
የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ዋንኛ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው?
የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ዋንኛ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው?
ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች?
ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች?
ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች?
የአዉሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ
ዩክሬንን ለዘለቄታዉ እንርዳ በሚለዉና አባል ሐገራት ከቻይና ጋር ያላቸዉ ግንኙነት በጉባኤተኞች ዘንድ ልዩነት መፍጥሩ እየተነገረ ነዉ
የቻይናና የዩናይትድ ስቴትስ ሽሚያ በመካከለኛዉ ምስራቅ
ማሕደረ ዜና፣ የቻይናና የአሜሪካኖች ሽኩቻ
የሁለቱ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ሐብታም ኃያላን ጠብ የለዘበዉ በቻይኖች ሸምጋይነት መሆኑ ደግሞ ታዛቢዎች እንዳሉት ለዋሽግተኖች ሲበዛ አበሳጭ ነዉ
የግንቦት 12 ቀን 2015 የዓለም ዜና
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሞት ቅጣት ተባብሶ መቀጠሉን ይፋ አደረገ
የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መረጃ እንደሚያሳየው ብዛት ያለው የሞት ቅጣት የተፈጸመው በጎርጎሪዮሳዊው 2017 ዓ,ም ነው።
የኤርትራው ፕሬዝዳንት የቻይና ጉብኝት አንደምታ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የቻይና ጉብኝት አንደምታ
የአውሮጳ ኅብረት እና የፈረንሳይ መሪዎች የቻይና ጉብኝት
በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በተለይም በአውሮፓ የተከሰተው ሰባዊ ቀውስ፣ የኢኮኖሚ ችግርና የደህንነት ስጋት የአውሮጳ መሪዎችን ወደ ቻይና መለስ ቀለስ እንዲሉ አድርጓቸዋል እየተባለ ነው።
የዛሚቢያ እና የጋና የዕዳ ቀውስ
አይኤምኤፍ ለዛምቢያ የ1.3 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለመስጠት ከተስማማ ሰባት ወራት በላይ ተቆጥሯል
ቲክ ቶክ ቻይና እና አሜሪካን እያወዛገበ ነው
የቻይናው ፕሬዚደንት የሞስኮ ጉብኝት እና አንድምታው
በጉብኝቱ ወቅት ሁልቱ መሪዎች ያስዩዋቸው ወዳጅነቶችና ያደርጓቸው ንግግሮች ከተፈረሙት የትብብር ስነዶች የበለጠ የሁለቱን አገሮች የግንኑነት ደረጃ የሚገልጹ ሆነው ታይተዋል።
የዓለም ዜና፤ መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ.ም
የህዝባዊ ቻይና መሪ በሞስኮ
የህዝባዊ ቻይና መሪ በክሪምል
የኢራንና የሳዑዲ አረብያ ዕርቅ
አሜሪካ የቻይናን የአስታራቂነት ሚና ትኩረት ሳትሰጥ እርቅ መፈጠሩ ለአክባቢው መረጋጋትና የየመንን ጦርነት ላማስቆም ሊረዳ የሚችል በመሆኑ በበጎ እንደምታየው መግለጿ ተዘግቧል።
ዜና፣መጋቢት 7፣2015
የቻይና ጡንቻ-የኃያላን ፍጥጫ
የወታደራዊ ጉዳይ አጥኚዎች እንዳሉት የዓለም መንግስታት ከ2.1 ትሪዮሊዮን ዶላር በላይ ለጦር መሳሪያና ለወታደር ያወጣሉ
የቻይና እና የዩናይትድ ስቴትስ ሽኩቻ
ዩክሬን የኃያላን መፋለሚያ ሜዳ
ምዕራባዉያን መንግስታት በሩሲያ ላይ የጣሉት 11 ሺሕ ዓይነት ማዕቀብም ምዕራባዉያን እንዳሰቡት ባይሆንም የሐብታም-ኃያሊቱን ሐገር ምጣኔ ሐብት ክፉኛ ጎድቶታል
የሰላም ጥሪና ዕቅዱ እስካሁን ሰሚ አላገኘም።
የቀዳማዊት እመቤት ጂል ባይደን የአፍሪቃ ጉብኝት
50 የሚጠጉ የአፍሪካ መሪዎች የተገኙበት የአሜሪካ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አካሂደዋል
የየካቲት 12 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የየካቲት 6 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የጥር 27 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የጥር 6 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የሶስቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ጉብኝት በኢትዮጵያ
በጦርነቱ ወቅቱ ጭካኔ የተሞላባቸውን ግፎች የፈጸሙት የእጃቸውን ያገኙ ዘንድ «የሽግግር ፍትህ ይቋቋም » ዘንድ ጽኑ ፍላጎት እንዳላቸው ነው።
የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር በኢትዮጵያ
በቅርቡ ኃላፊነት የተሰጣቸው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚነስትር ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ተወያዩ።
የታኅሳስ 23 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የዩናይትድ ስቴትስና የቻይና ሽሚያ
ምዕራባዉያን ከሩሲያ ጋር በገጠሙት ተዘዋዋሪ ጦርነት ሳዑዲ አረቢያ የምታመርተዉን ነዳጅ ዘይት እንድትጨምር ዋሽግተኖች የሚያደርጉት ጠንካራ ግፊት ሪያዶችን ወደ ቤጂንግ እንዲያማትሩ---
የቻይና ግስጋሴ፣የአሜሪካ ስልት፣የአረብና የአፍሪቃ ጥቅም
የቻይና ፀረ-ኮቪድ ሕግ፣ ተቃዉሞዉና አፀፋዉ
የጦር መሳሪያና የጠፈር ቴክኖሎጂዋን ከምዕራባዉያን ለማስተካከል እየጣረች፣የአፍሪቃና የከፊል እስያን ምጣኔ ሐብት ከምዕራባዉያን እጅ መጭንቃ ለመዉሰድ እየባተለች ነዉ
ተቃዉሞዉ በርግጥ የፀረ ኮቪድ ሕግ ነዉ?
የአውሮጳ ህብረት ካውንስል ፕሬዚዳንት የቻይና ጉዞ
የህብረቱ ካውንስል ፕሬዚዳንት በተጨማሪ በታይዋን ፣ የሩስያ ዩክሬን ጦርነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ተነጋግረዋል።
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 2 የ 6
ቀጣይ ገጽ