ፖለቲካትኩረት በአፍሪቃ/የጋዜጦች አምድ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ2 ሰኔ 2010ቅዳሜ፣ ሰኔ 2 2010ተሀድሶ ይደረግበት የሚባለው የዚምባብዌ የምርጫ ሕግ፣ እንዲሁም፣ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት በጎርጎሮሳዊው 2020 ዓ.ም. ከስልጣን እንደሚወርዱ ስላስታወቁበት መግለጫ የሀገሪቱ ዜጎች የሰጡትን አስተያየት «ትኩረት በአፍሪቃ» ይመከታቸዋል። በኢትዮጵያ እየታየ ያለው የለውጥ ሂደት እና የጀርመን የልማት ርዳታ ለአፍሪቃ በተሰኙት ጉዳዮች ላይ የቀረቡ አስተያየቶች ደግሞ የ«ጋዜጦች አምድ» ትኩረት ነው። https://p.dw.com/p/2zBCZማስታወቂያ