ትንሺቷ አውሮጳዊት ሊቱኒያ በስደተኞች መጥለቅለቅ
ትንሿ የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገር ሉትዌንያ በስደተኞች እና ፈላስያን እየተጥለቀለኩ ነው ስትል ለህብረቱ የድረሱልን ጥሪ አሰምታለች። ሉትዌንያ ለስደተኞች መጥለቅለቅ ቤላሩስን ተጠያቂ አድርጋለች። የቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ስደተኞች በቤላሩስ አድርገው ወደተቀሩት የሕብረቱ ሃገራት እንዲሻገሩ በር ከፍተዋል ስትል ሉትዌንያ ትከሳለች ።
ገበያው ንጉሴ
ታምራት ዲንሳ