1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

Lidet Abebeዓርብ፣ ጥቅምት 20 2013

ዶይቸ ቬለ (DW) ያነጋገራቸው ተማሪዎች እንደሚሉት ትምህርት ቤት በመከፈቱ ደስተኞች ናቸው። ስለ በሽታውም በቂ ግንዛቤ አለን በማለት ብዙ ስጋትም የላቸውም። በሌላ በኩል ደግሞ ትምህርታቸውን በከፍተኛ ተቋማት የሚከታተሉ አንዳንድ ተማሪዎች ከበሽታው ይልቅ በሀገሪቱ ያለው የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ ያሳስባቸዋል።

https://p.dw.com/p/3kemr