ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚደረገው ሒደት
ረቡዕ፣ ግንቦት 30 2009ማስታወቂያ
በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሦስት ቀናት የተደረገውን ተቃውሞ ለማብረድ የሀገሪቱ ፖሊስ ጣልቃ ለመግባት ተገዷል። አብዛኞቹ ወጣቶች የሆኑት ተቃዋሚዎች መንግሥትን የሚተች መፈክር ሲያሰሙ እንደነበር የሳዑዲ አረቢያ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ ወደ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት ነግሮኛል።