ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 9 2013ማስታወቂያ
አንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሃገራት አዳጊ ሴቶች ከትምህርት ጎን ለጎን ስፓርታዊና ኪነ ጥበባዊ ተሰጥኦዎቻቸውን ለማውጣት በርካታ ቤተሰባዊ እና ማኅበራዊ ጫናዎች እንደሚያጋጥሟቸው ይታመናል። በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የአፍሪካን ኢሜጅ የሰርከስ ክበብ ውስጥ በአባልነት እየተሳተፉ የሚገኙ አዳጊ ሴቶችም የዚህ ችግር ሰላባ ከመሆን አልዳኑም። ወጣቶቹ የሰርከስ ስፖርት እንዴት እንደጀመሩና በሂደቱ ስላጋጠሟቸው ተግዳሮቶች በ «ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች» ውይይት ገልፀውልናል።
ሊሻን ዳኜ
ሸዋንግዛው ወጋየሁ / ልደት አበበ