በጠቅላይ ሚንሥትሩ ውሳኔ ላይ የሰመጉ መግለጫ
ረቡዕ፣ ጥር 2 2010ማስታወቂያ
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ሰፋ ያለ መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ያተኮረው በቅርቡ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባወጣውና በጠቅላይ ሚንሥትሩ በተሰጠው ይፋዊ ውሳኔ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚንሥትሩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እና አንዳንድ ግለሰቦች እንደሚፈቱ የቁም ስቅል ይፈጸምበታል የሚባለው ማእከላዊም እንደሚዘጋ ተናግረው ነበር። የሰመጉ የቦርድ ሠብሳቢ አቶ ቁምላቸው ደጀኔን አነጋግሮ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ