በጌዲዮ ዞን ጥር 16 አዲስ ዓመት ይከበራል
ረቡዕ፣ ጥር 6 2012ማስታወቂያ
ጌዲዮ ዞን ታህሳስ 16 አዲስ ዓመት ይከበራል
በጌድዮ ዞን ሰላም እየመጣ ተፈናቃዮችም እየተመለሱ መሆኑ ተነገረ። የጌዲዮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት መግለጫ ጌዲዮ የፊታችን ጥር 16 ቀን በባህላዊዉ መንገድ አዲስ ዓመት በደማቅ ይከበራል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ወኪላችን ተከተዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ