1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በድምፅ አይነ ስዉራንን መምራት የሚችል በትር  

ረቡዕ፣ ጥር 27 2012

የተለያዩ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ዉጤቶች ባለቤት ከሆኑ አንድ እንግዳ ጋር ቆይታ አድርጓል።የፈጠራ ባለሙያዉ ኢንጅነር አንተነህ ታዬ ይባላሉ።

https://p.dw.com/p/3XK69
Sehbehinderung Blindheit Blindenstock Stock Gehstock weiß
ምስል picture-alliance/dpa

በራሳቸዉ መንገድ ቡናን ወደ ዉጭ መላክ የጀመሩ አርሶ አደሮች


 የተለያዩ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ዉጤቶች ባለቤት ከሆኑ አንድ እንግዳ ጋር ቆይታ አድርጓል።የፈጠራ ባለሙያዉ ኢንጅነር አንተነህ ታዬ ይባላሉ። የተለያዬ የፈጠራ ስራዎችን የሰሩ ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ በድምፅ አይነ ስዉራንን መምራት የሚችል በትር አንዱ ነዉ። ባልደረባችን ዮኃንስ ገብረ እግዚአብሄር ከእኝህ የፈጠራ ሰዉ ጋር ቆይታ አድርጓል። 

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር 


ፀሐይ ጫኔ 
አዜብ ታደሰ