በዋሽንግተን የኢትዮጵያውያን የገና በዓል አከባበር
እሑድ፣ ታኅሣሥ 29 2010ማስታወቂያ
የዋሽንግተኑ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸው በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የገና በዓልን ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቀው እንደሚያከብሩ ይናገራሉ፡፡ በዋሽንግተን በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ካህናትም ቤተከርስቲያኒቱ የገና በዓልን በምታከብርበት ወቅት የተቸገሩትን በመርዳት ጭምር መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ዝርዝር ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።
መክብብ ሸዋ
ተስፋለም ወልደየስ