1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

በከፍተኛ ውጤት የተመረቁት ሴት የገጠር ተማሪዎች

Lidet Abebeዓርብ፣ ነሐሴ 10 2011

የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዶቻችን ዘንድሮ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዮንቨርስቲዎች የተመረቁ ልጃ ገረዶች ናቸው። ወጣቶቹን ለየት የሚያደርጋቸው ሴቶች እምብዛም ትምህርት በማይማሩበት ገጠራማ አካባቢ አድገው ከዮንቨርስቲ መመረቃቸው ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸውም ነው።

https://p.dw.com/p/3NxQL