1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ግድያ እና መፈናቀል ይቁም ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ  

ሰኞ፣ ጥቅምት 16 2013

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ «አብን» የፊታችን ረቡዕ በሁሉም የአማራ ክልል ከተሞች እንዲሁም የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሂድ ገለፀ።  አብን ባወጣዉ መግለጫ «የሰልፎቹ ዓላማ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሕዝብ ላይ እየደረሰ አለ ያለዉን ግድያ እና መፈናቀል በቃ የሚል አላማ ያለዉ ነዉ ተብሎአል።

https://p.dw.com/p/3kSdF
Äthiopien Addis Abeba - Nama Hauptquartier
ምስል DW/ S. Mantegaftot Sileshi

ግድያ እና መፈናቀል በቃ


የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ «አብን» የፊታችን ረቡዕ በሁሉም የአማራ ክልል ከተሞች እንዲሁም የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሂድ ገለፀ።  አብን ባወጣዉ መግለጫ «የሰልፎቹ ዓላማ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሕዝብ ላይ እየደረሰ አለ ያለዉን ግድያ እና መፈናቀል በቃ የሚል አላማ ያለዉ ነዉ ተብሎአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። 


ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ