በኢትዮጵያ የሽግግር ሂደት ብሔራዊ መግባባት እና ምርጫ
ቅዳሜ፣ ግንቦት 14 2013ማስታወቂያ
የሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሽግግር ሂደት ብሔራዊ መግባባት እና ምርጫን በተመለከተ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ሲያካሂድ የነበረው ውይይት ውጤታማ እንደነበር አስታውቋል። ሚኒስቴር መስያቤቱ የተላለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ሀገሪቱ የምትከተለውን የሽግግር ሂደት የሚያግዙ ሃሳቦች በውይይቱ መነሳታቸውን የሚንስትሯ የፖለቲካ ጉዳዮች አማካሪ ዶ/ር ሳሙኤል ተፈራ ተናግረዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ታምራት ዲንሳ