1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በ«ኢሕአዲግ» ዉህደት የፖለቲካ ተንታኞች አስተያየት 

ሰኞ፣ ኅዳር 8 2012

ኢትዮጵያን ላለፉት 28 ዓመታት ሲያስተዳድር የቆየዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲዊ ግንባር «ኢሕአዲግ» ራሱን ወደ ዉኅድ ፓርቲ ለመቀየር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዉ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን ገልጿል።

https://p.dw.com/p/3TEdc
EPRDF Logo

የፖለቲካ ተንታኞች አስተያየት

ኢትዮጵያን ላለፉት 28 ዓመታት ሲያስተዳድር የቆየዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲዊ ግንባር «ኢሕአዲግ» ራሱን ወደ ዉኅድ ፓርቲ ለመቀየር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዉ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን ገልጿል። የድርጅቱ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ባካሄዱት ስብሰባ የዉኅደቱ ዝርዝር ረቂቅ በ6 ተቃዉሞ በአብላጫ ድምፅ መፅደቁን ግንባሩ አስታዉቋል።

ከኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት መካከል የግንባሩን መዋሃድ በግልጽ ሲቃወም የቆየው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ  አባላት ተቃዉሞአቸዉን አሳይተዋል። በኢሕአዲግ ዉኅደት ላይ የፖለቲከ ተንታኞች ምን ይላሉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን አስተያየት አሰባስቦአል። 

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር 


አዜብ ታደሰ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ