በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ርዳታ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 13 2013ማስታወቂያ
በጦርነቱ ምክንያት በአማራ ክልል ተፈናቅለው ለከፋ ሰብዓዊ ችግር ለተዳረጉ ወገኖች ከ600 ሺህ ዶላር በላይ መሰብሰቡን የአደጋ ጊዜ ገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቴው አስታወቀ። የኮሚቴው አባላት በተለይ ለዶይቸ ቨለ እንደገለፁት በጦርነቱ ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ርዳታ የማሰባሰብ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ያሉት አሜሪካን ጨምሮ ከመላው ዓለሞ የተውጣጡ የአማራ ማኀበረሰብ ድርጅቶች ናቸው።
ታሪኩ ኃይሉ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ