1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

« በንጹኃን ላይ የሚደርሰው ግድያ ይቁም፣ መንግስት ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ ይቀጥል»

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 11 2012

በጀርመን ፍራንክፈርት እና አካባቢዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት ህግን ለማስከበር እየወሰደ ነው ያሉትን እርምጃ እንደሚደግፉ እና« በተለያዩ አካባቢዎች እየደረሱ ያሉትን ግድያ እና ሰቆቃ እንደሚቃወሙ ዛሬ በተጠራው  ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/3fXA6
Deutschland Frankfurt a.M. | Demonstration gegen Gewalt in Äthiopien
ምስል DW/E. Fekkade

ኢትዮጵያውያን በፍራንክፈርት ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ

በጀርመን ፍራንክፈርት እና አካባቢዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት ህግን ለማስከበር እየወሰደ ነው ያሉትን እርምጃ እንደሚደግፉ እና« በተለያዩ አካባቢዎች እየደረሱ ያሉትን ግድያ እና ሰቆቃ እንደሚቃወሙ ዛሬ በተጠራው  ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ገልጸዋል። ሰልፈኞቹ « በንጹኃን ላይ የሚደርሰው ግድያ ይቁም፣ መንግስት ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ ይቀጥል» ሲሉም ጠይቀዋል። 

እንዳልካቸው ፈቃደ።

ታምራት ዲንሳ