1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነብርጋዴር ጄነራል ጠና ቁርንዴ ጉዳይ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 5 2011

የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት በነ ብርጋዴር ጄነራል ጠና ቁርንዴ መዝገብ በሙስና የተጠረጠሩ 26 ሰዎች ፖሊስ ያቀረበውን የተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ መቃወሚያ ሲያዳምጥ ውሏል።

https://p.dw.com/p/3A9k2
Symbolbild Justiz Gericht Richterhammer
ምስል picture alliance/imageBROKER

የተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ መቃወሚያ ሲያዳምጥ ውሏል

የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት በነ ብርጋዴር ጄነራል ጠና ቁርንዴ መዝገብ በሙስና የተጠረጠሩ 26 ሰዎች ፖሊስ ያቀረበውን የተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ መቃወሚያ ሲያዳምጥ ውሏል። በክስ መዝገቡ ከ9ኛ እስከ 26ኛ የተዘረዘሩ ተጠርጣሪዎች በግላቸው እና በራሳቸው የፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ኢ-ምክንያታዊ እና ሕግን የሚፃረር በማለት በዋስትና እንዲለቀቁ ጠይቀዋል። ችሎቱን የተከታተለው ዝርዝር ዘገባ አድርሶናል።  

 

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ 

እሸቴ በቀለ