«በትግራይ ሕጻናት ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል»ዩኒሴፍ
ረቡዕ፣ ግንቦት 25 2013ማስታወቂያ
የተመ የሕጻናት መርጃ ድርጅት በምህጻሩ ዩኒሴፍ በቅርቡ ባወጣው መረጃ በትግራይ ከ700 ሺህ በላይ ሕፃናት ከመኖርያቸው መፈናቀላቸውን አመልክቷል። በትግራይ በሚገኙ የተለያዩ የተፈናቃይ መጠልያ ጣብያዎች በጦርነቱ ምክንያት ከወላጆቻቸው ጋር ተፈናቅለው የመጡ እንዲሁም ወላጆቻቸው ይኖሩ አይኑሩ የማያውቁ በርካታ ሕፃናት ይገኛሉ የተመ የሕጻናት መርጃ ድርጅት በምህጻሩ ዩኒሴፍ በቅርቡ ባወጣው መረጃ በትግራይ ከ700 ሺህ በላይ ሕፃናት ከመኖርያቸው መፈናቀላቸውን አመልክቷል። በትግራይ በሚገኙ የተለያዩ የተፈናቃይ መጠልያ ጣብያዎች በጦርነቱ ምክንያት ከወላጆቻቸው ጋር ተፈናቅለው የመጡ እንዲሁም ወላጆቻቸው ይኖሩ አይኑሩ የማያውቁ በርካታ ሕፃናት ይገኛሉ።
ሚሊዮን ኃይለስላሴ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ