1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቤልጂየም የሚገኝ ግብረሰናይ ድርጅት ርዳታ

ሐሙስ፣ ሰኔ 18 2012

በቢልጂየም የሚገኝ የኔታ ቤት የተሰኘ አንድ መንግሥታዊ ያልሆን ድርጅት ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ተኅዋሲ ስርጭትን ለመግታት በምታደርገዉ ጥረት እገዛ ይዉላል ያለዉን 75 ሺህ የሕክምና አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ቤልጂየም ለሚገኘዉ ኤንባሲ አስረከበ።

https://p.dw.com/p/3eK92
Äthiopien Logo Yeneta Bet

ኮሮናን ለመግታት በሚደረገዉ ጥረት አስተዋፅኦ እንዲያደረግ ጥሪ ቅርበዋል

በቢልጂየም የሚገኝ የኔታ ቤት የተሰኘ አንድ መንግሥታዊ ያልሆን ድርጅት ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ተኅዋሲ ስርጭትን ለመግታት በምታደርገዉ ጥረት እገዛ ይዉላል ያለዉን 75 ሺህ የሕክምና አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ቤልጂየም ለሚገኘዉ ኤንባሲ አስረከበ። የድርጅቱ ዋና ተጠሪ ለዶቼ ቬሌ « DW » ባደረጉት ቃለ ምልልስ በዉጭ የሚኖሮ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ፤ ኢትዮጵያ ከኮሮናን ለመግታት በጀመረችዉ ትግል የሚችሉትን አስተዋፅ ሁሉ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

ገበያዉ ንጉሴ

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ