በሳዑዲ የኢትዮጵያዊያን ስጋት እና የመንግስት ምላሽ
ዓርብ፣ መስከረም 12 2010ማስታወቂያ
ይህንን የህዝብ ጥያቄ ይዞ ወደ ኢትዮጵያ መንግስት የስራ ኃላፊዎች ያመራው የሪያድ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ማሕበር ሪያድ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአይዟችሁ ተስፋን ይዞ ተመልሷል።
የማኅበሩ ሊቀ መንበር አቶ ሻወል ጌታሁን ለዶቸ ቬለ እንደተናገሩት መንግሥት ለውሳኔ ያመቸው ዘንድ ወደ ሀገራቸው ጠቅለው መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ዝርዝር እና ተጨባጭ እውነታ ተዘጋጅቶ እንዲላክለት ጠይቋል። ስለሺ ሽብሩ ዝርዝር ዘገባ ከሪያድ ልኮልናል፤
ስለሺ ሽብሩ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ