በሰብዓዊ መብቶች ጥሰት የተጠረጠሩ ወታደሮች
ዓርብ፣ ግንቦት 27 2013ማስታወቂያ
በትግራይ በደረሰ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ከ50 በላይ ወታደዎች ተጠርጥረው ጉዳያቸው በወታደራዊ ፍርድ ቤት እየታየ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አመልክቷል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም እና ዋና ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ትናንት በጋራ በሰጡት መግለጫ መንግሥት በትግራይ ሕግ ማስከበር ያለውን ዘመቻ ተከትሎ የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራትን ለውጭ ሃገራት መገናኛ ብዙሃን አብራርተዋል።
ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ