1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የሰብአዊ ድጋፍ ሁኔታ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 19 2013

 በአፋር ክልል በጦርነቱ ዳፋ ለተፈናቀሉ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች በመንግስት እና ግብረሰናይ ድርጅቶች አማካኝነት ሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተቋም አስታወቀ፡፡

https://p.dw.com/p/3zU5K
TABLEAU | Internationaler Tag gegen Kinderarbeit 2021 | Äthiopien
ምስል Michael Runkel/ImageBroker/picture alliance

በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የሰብአዊ ድጋፍ ሁኔታ

በአፋር ክልል በጦርነቱ ዳፋ ለተፈናቀሉ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች በመንግስት እና ግብረሰናይ ድርጅቶች አማካኝነት ሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተቋም አስታወቀ፡፡የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ ከአፋር ክልል በተጨማሪ በአማራ ክልል በጦርነቱ መዘዝ ለተፈናቀሉ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ምግብና ምግብ ነክ ድጋፎችን እያደረስኩ ነው ብሏል፡፡
ስዩም ጌቱ

ታምራት ዲንሳ

ሸዋዬ ለገሠ