ፖለቲካአፍሪቃበመንግሥትና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍጥጫ የምሑራን አስተያየት17 ጥቅምት 2013ማክሰኞ፣ ጥቅምት 17 2013በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት የጀመረዉ ፍጥጫ በዉይይት መፈታት እዳለበት ምሑራን ተናገሩ።ሐሳባቸውን ለዶይቸ ቬለ ከገለጡት ምሑራን መካከል የፖለቲካ ሣይንስ ተንታኙ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ግጭት ቢከሰትም ጉዳዩ ወደ ለየለት ዉዝግብ አያመራም ነው ብለዋል። https://p.dw.com/p/3kVerማስታወቂያ በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት የጀመረዉ ፍጥጫ በዉይይት መፈታት እዳለበት ምሑራን ተናገሩ።ሐሳባቸውን ለዶይቸ ቬለ ከገለጡት ምሑራን መካከል የፖለቲካ ሣይንስ ተንታኙ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ግጭት ቢከሰትም ጉዳዩ ወደ ለየለት ዉዝግብ አያመራም ነው ብለዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አዜብ ታደሰ ማንተጋፍቶት ስለሺ