1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በመቀሌ በደረሰ የአየር ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ሰኞ፣ ጥቅምት 8 2014

በመቐለ ከተማ እና  አካባቢው በተፈፀሙ የአውሮፕላን ጥቃቶች የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፎ ስድስት መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች እና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ገለፁ።

https://p.dw.com/p/41pEs
Äthiopien | Luftangriffe in Mekelle
ምስል Million Haileselassie/DW

በመቀሌ የአየር ጥቃት መፈጸሙ

በመቐለ ከተማ እና  አካባቢው በተፈፀሙ የአውሮፕላን ጥቃቶች የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፎ ስድስት መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች እና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ገለፁ።
ሚሊዮን ኃይለስላሴ
ታምራት ዲንሳ
ነጋሽ መሐመድ