1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሕወሓት ታጣቂዎች የተገደሉ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላት ታሰቡ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 24 2013

በሕወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል የተባሉ 55 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር አባላትን የሚያስብ የሻማ ማብራት ሥና ሥርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተከናወነ።

https://p.dw.com/p/3yN9x
Äthiopien Gedenken an den verstorbenen in Tigray
ምስል Solomon Muchie/DW

በሕወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል የተባሉ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት መታሰቢያ

በሕወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል የተባሉ 55 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር አባላትን የሚያስብ የሻማ ማብራት ሥና ሥርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተከናወነ።
የሀሳቡ አመንጪ እና የኩነቱ አስተባባሪ ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማርያም ሁሉም የተገደሉት ሰዎች ዝርዝር እና በምን ሁኔታ እንደተገደሉ መረጃ እንዳላቸው ገልፀው በሂደት ጥፋተኞቹን ለሕግ ለማቅረብ እንደሚንቀሳቀሱም ገልጸዋል።

ሰለሞን ሙጬ

ታምራት ዲንሳ