1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሙዚቃ

መዝናኛ

Million Hailesilassieእሑድ፣ የካቲት 1 2012

አርቲስት ፀሃዬ ክንፈ ይባላል፡፡ ድምፃዊና የሙዚቃ መሳርያ ተጫዎቹ ፀሃዬ ዘፈኖች ሙሉ በሙሉ በጥንታዊ የኢትዮጵያ ቋንቋ ግዕዝ የሚያቀርብ ብቸኛ አርቲስት ነው፡፡ ፀሃዬ በግእዝ ቋንቋ የተሰሩ ዘፈኖች የያዘ የሙዚቃ አልበም ለአድማጮቹ አቅርቦ ተወዳጅነት አግኝቷል፡፡ በተለያየ ወቅትም ነጠላ የግዕዝ ዘፈኖች ሰርቶ ለአድማጮች አቅርቧል፡፡

https://p.dw.com/p/3XUaU