ባህል To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልMerga Yonas Bula26 ጥቅምት 2010እሑድ፣ ጥቅምት 26 2010የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳሉ ፒያኖ እና ቫዮሊን እንደተማሩ ያወጉን ጋዜጠኛዉ ያቆብ የሞዛርትና የቤትሆኸንን ሙዚቃዎች፣ እንዲሁም የሮዝንና የፌርድ ኦፔራ አዘዉትረዉ ማደመጥ ይወዳሉ። ምግብን በተመለከተ ግን ከእንጀራና ወጥ ዉጭ የሚያረካኝ የለም ይላሉ።https://p.dw.com/p/2mzuWማስታወቂያ