ተፈጥሮ እና አካባቢ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ Lidet Abebe21 መጋቢት 2010ዓርብ፣ መጋቢት 21 2010 አፍሪቃ ውስጥ ቁንጅናን በቅላት የሚገልፁ በርካታ ሰዎች አሉ። ለዚህም ሲሉ በተለይ ወጣቶች የተለያዩ ቅባቶችን እየተጠቀሙ ፊታቸውን ለማቅላት ይሞክራሉ። #77ከመቶው የተሰኘው የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ትኩረት ቁንጅናን እና የሚያስወጣውን ገንዘብ ይመለከታል።https://p.dw.com/p/2vB58ማስታወቂያ