ጦርነት፡ በዓለም አቀፍ መድረክ ስለታየው የፊናንስ ቀውስ እና ስለመሰል ጉዳዮች፡ በጀርመንኛ እና አማርኛ እና ኡርዱን በመሳሰሉ ሌሎች በርካታ ቋንቋዎች ገለልተኛ እና ነፃ መረጃ በማቅረብ ላይ ይገኛል። የዶይቸ ቬለ ዋና ስራ አስኪያጅ ኤሪክ ቤተርማን የተቋሙን -- ዓመት ምክንያት በማድረግ የሰጡት ቃለ ምልልስ ይዘት፡ ታዋቂ ግለሰቦች እና የዶይቸ ቬለ አድማጮችና ተጠቃሚዎች ከሰጡት አስተያየት ጥቂቱ ይህን ይመስላል።