1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ የመከረዉ የአዉሮጳ ኅብረት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 6 2013

27ቱ የአውሮጳ ሕብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት ብራሰልስ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በትኩረት መክሯል። ህብረቱ የአውሮጳን ዓለማቀፋዊ ግንኙነት ለማጠናከር እና በመጪው 76ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የህብረቱ ትኩረቶች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

https://p.dw.com/p/3wQaN
Straßburg EU-Parlament | Aussprache über Lage in Nicaragua | Josep Borrell
ምስል Michel CHRISTEN/EP/European Union

የአውሮጳ ህብረት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ

27ቱ የአውሮጳ ሕብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት ብራሰልስ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በትኩረት መክሯል። ህብረቱ የአውሮጳን ዓለማቀፋዊ ግንኙነት ለማጠናከር እና በመጪው 76ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የህብረቱ ትኩረቶች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በውሳኔዎቹ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ አፍጋኒስታን ፣ ሊባኖስ እና ሌሎች የመካከላኛ ምስራቅ አካባቢዎችም ተካተዋል። 
ገበያው ንጉሴ
ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ