1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ሰሜን እዝ ጥቃት ማብራሪያ 

ረቡዕ፣ ኅዳር 2 2013

ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ በሰሜን እዝ ላይ በተሰነዘረው ጥቃት ህወሓት  የሀያኛ ክፍለ ጦር አዛዥን በማፈን በመገናኛ ሬድዮ ጦርነት፣ ደም መፋሰስ ይቅርብን የሚል ትዕዛዝ እንዲያስተላልፍ መደረጉን በመግለጥ ሰሜን እዝ ተባብሯል የተባለበት መነሻ ይህ ነው ብለዋል።

https://p.dw.com/p/3lA1P
Äthiopien I Situation in der Region Tigray
ምስል Tiksa Negeri/REUTERS

በሰሜን እዝ ላይ ስለደረሰው ጥቃት ማብራሪያ

ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ በሰሜን እዝ ላይ በተሰነዘረው ጥቃት ህወሓት  የሀያኛ ክፍለ ጦር አዛዥን በማፈን በመገናኛ ሬድዮ ጦርነት፣ ደም መፋሰስ ይቅርብን የሚል ትዕዛዝ እንዲያስተላልፍ መደረጉን በመግለጥ ሰሜን እዝ ተባብሯል የተባለበት መነሻ ይህ ነው ብለዋል። የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል አስቀድመው የሰሜን እዝ ከክልሉ ጎን መሰለፉንና የእዙ የጦር መሳሪያም በክልሉ ቁጥጥር ስር መሆኑንም ተናግረው ነበር።

ሰለሞን ሙጬ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ