1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ሕዝበ ውሳኔው የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ምን ይላሉ ?

ረቡዕ፣ መስከረም 19 2014

በደቡብ ክልል ውስጥ የሚገኙ አምስት ዞኖችን እና አንድ ልዩ ወረዳን የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል በተባለ አዲስ ክልል የሚያዋቅር አልያም በነባሩ ክልል እንዲቀጥሉ የሚያደርግ የህዝበ ውሳኔ ነገ ሀሙስ ይከናወናል። የድምጽ መስጫ ቀኑ ለወራት ከተራዘመ በኋላ ነገ እንደሚከናወን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/412e6
Äthiopien Bonga City vor Referendum
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ለሕዝበ ውሳኔው ያደረጉት ዝግጅት

በደቡብ ክልል ውስጥ የሚገኙ አምስት ዞኖችን እና አንድ ልዩ ወረዳን የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል በተባለ አዲስ ክልል የሚያዋቅር አልያም በነባሩ ክልል እንዲቀጥሉ የሚያደርግ የህዝበ ውሳኔ ነገ ሀሙስ ይከናወናል። የድምጽ መስጫ ቀኑ ለወራት ከተራዘመ በኋላ ነገ እንደሚከናወን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  ይፋ አድርጓል። በነገው ዕለት ድምፅ ለሚሰጥበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ህዝበ ውሳኔ መራጮች ምን ይላሉ ለሚለው በከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የሚገኘው የዶቼ ቬለ (DW) ዘጋቢ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ የነዋሪዎቹን አስተያየት ያሰባሰበበትን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ