1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በተለያዩ ንጉሣዊ ቤተሰቦች የሚመሩ ሰባት ራስ-ገዝ አስተዳደሮች አሏት። አቡ ዳቢ በዋና ከተማነት ታገለግላለች። የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከዓለም 10 ግዙፍ ነዳጅ አምራቾች መካከል አንዷ ናት።