1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሲጋራ ያስከተለው ሃገራዊ ስጋት 

ዓርብ፣ የካቲት 27 2012

ህዝብ በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች ሲጋራ ማጨስን ለመቆጣጠር የወጣውን ሕግ ህዝብ በባለቤትነት አውቆ ካልተከላከለ የሚደርሰው ጉዳት ሊቆም አይችልም ተባለ።

https://p.dw.com/p/3Yz1v
Rauchverbot in Österreich
ምስል picture-alliance/dpa/APA/H. Fohringer

ወንጀሉ አንዱ የችግሩ አባባሽ ከአጥፊዎች ጋር የመመሳጠር ነዉ

ሲጋራ እየፈጠረ ያለው ሃገራዊ ስጋት 

ህዝብ በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች ሲጋራ ማጨስን ለመቆጣጠር የወጣውን ሕግ ህዝብ በባለቤትነት አውቆ ካልተከላከለ የሚደርሰው ጉዳት ሊቆም አይችልም ተባለ። ሲጋራንና ሽሻ የማስጨስ ተግባርን ለመቆጣጠር በመዝናኛ ስፍራዎች በሚደረግ አሰሳ የሕጉ አስከባሪ አካላት ከአጥፊዎች ጋር በመመሳጠር የሚፈጽሙት ወንጀል አንዱ የችግር አባባሽ ምክንያት ተብሎም ተጠቅሷል። የጤና ልማት ጸረ ወባ ማህበር በጉዳዩ ዙሪያ ዛሬ ባዘጋጀው ውይይት ፣ ለጥናት ከተመረጡ አንድ መቶ የአማርኛ ፊልሞች መካከል ሠላሳው ሲጋራ ማጨስን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያበረታቱ ሆነው የሕጉ አተገባበር እንቅፋት መሆናቸውም ተገልጿል።

ሰለሞን ሙጬ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ