ታሪክራስ ጎበና ዳጬTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoታሪክ10 ግንቦት 2013ማክሰኞ፣ ግንቦት 10 2013ጎበና ዳጬ ወይም ራስ ጎበና ዳጬ የሸዋው ንጉስ የነበሩት ሳህለ ማርያም ወይም ኃላ ላይ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የሆኑት ዳግማዊ ምኒልክ የቀኝ እጅ እንደነበሩ ይነገራል። ራስ ጎበና ዳጬ ከምኒልክ ጎን በመሆን በምኒልክ ዘመን በርካታ ውጊያዎችን አሸንፈዋል። ይሁንና የራስ ጎበና የታሪክ ቅርስ ዛሬ ድረስ አከራካሪ ነው።https://p.dw.com/p/3tYEtማስታወቂያ