ምክር ቤት የምሕረት አዋጁን አጸደቀ
ዓርብ፣ ሐምሌ 13 2010ማስታወቂያ
አዋጁ በአብላጫ የድጋፍ እና በአንድ ድምፀ ተአቅቦ መጽደቁ ነው የተነገረው። ከዚህም ሌላ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅትን እንደገና ለማደራጀት የወጣውን አዋጅም አጽድቋል። ለፕረስ ድርጅቱም ስምንት ሰዎችን በቦርድ አባልነት ቃለ መሐላ ማስፈፀሙን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ