1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ ይካሄዳል ከተባለ ዝግጅቱ አሁን መጀመር አለበት

ዓርብ፣ መስከረም 9 2012

ህወሓትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ሐይሎች በያዝነው ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት ግዜ እንዲካሄድ እንደሚፈልጉ ይገልፃሉ፡፡ ምርጫ ይካሄዳል ከተባለ የምረጡኝ ዘመቻዉ እና ዝግጅቱ አሁን መጀመር አለበት ሲሉ አብዛኞች ይገልፃሉ።

https://p.dw.com/p/3PxjL
Äthiopien Stadtansicht Mekele
ምስል DW/M. Hailessilasie

የምረጡኝ ዘመቻና ዝግጅቱ አሁን ይጀምር

ህወሓትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ሐይሎች በያዝነው ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት ግዜ እንዲካሄድ እንደሚፈልጉ ይገልፃሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ ታሳቢ ባደረገ የምርጫው ግዜ ቢራዘም የተሻለ ነው ይላሉ፡፡ በዚህ ጉዳይ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ።

ሚሊዮን ኃይለሥላሴ

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ