1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገው ውጤት እና የተቃዋሚ ፓርቲ ቅሬታ

እሑድ፣ ሐምሌ 4 2013

ምርጫ ቦርዱ ይፋ ባደረገው ውጤት መሠረት ብልፅግና ፓርቲ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች ጳግሜ አንድ የሚካሄደውን ምርጫ ሳይጠብቅ መንግስት ለመመስረት የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱን አረጋግጧል።

https://p.dw.com/p/3wKjy
Äthiopien Wahl | The National Election Board
ምስል Y. Gebreegziabher/DW

የብልጽግና ፓርቲ ስድስተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ አብላጫ ድምጽ አግኝቶ ማሸነፉን ትናንት ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ምርጫ ቦርዱ ይፋ ባደረገው ውጤት መሠረት ብልፅግና ፓርቲ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች ጳግሜ አንድ የሚካሄደውን ምርጫ ሳይጠብቅ መንግስት ለመመስረት የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱን አረጋግጧል።  እስከ ትናንት ማምሻው ድረስ የተካሄደውን የምርጫ ውጤት የማሳወቅ ሥነ ስርዓት የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ነው።

ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር

ልደት አበበ