1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ ቦርድ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

ረቡዕ፣ መጋቢት 8 2013

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ከተቃዋሚዎች የቀረቡለትን ከ500 በላይ ቅሬታዎችን መፍታቱን ዐስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ ከሰአት በኋላ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር ፓርቲዎቹ አልተፈቱልንም ብለው ከዘረዘሯቸው ሌሎች ችግሮችንም አድምጧል።

https://p.dw.com/p/3qlVC
Äthiopien I Sitzung des Nationalen Äthiopischen Wahlausschusses
ምስል Yohannes Gebregziabher/DW

ከ500 በላይ ቅሬታዎች መፈታታቸው ተገልጧል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀረቡለትን ከ500 በላይ ቅሬታዎችን መፍታቱን ዐስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ ከሰአት በኋላ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር ፓርቲዎቹ አልተፈቱልንም ብለው ከዘረዘሯቸው ሌሎች ችግሮችንም አድምጧል። አልተፈቱም ተብለው ከፓርቲዎቹ የቀረቡ ችግሮች ወደፊት መፍትኄ እንደሚሰጣቸው  የቦርዱ ዋና ሠብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ቃል ገብተዋል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ማንተጋፍቶት ስለሺ
እሸቴ በቀለ