1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«መንግሥት በዜጎች ላይ የሚወስደውን የኃይል እርምጃ ሊያቆም ይገባል» ኢሰመጉ

ሰኞ፣ ግንቦት 10 2012

መንግሥት የሰብአዊ መብት በሚጥስ መልኩ በዜጎች ላይ የሚወስደውን የኃይል እርምጃ ሊያቆም እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ አሳሰበ።የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤው እንዳለው በተለይ በኦሮሚያ ፣ አማራ እና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች በታጠቁ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በዜጎች ላይ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው ብሏል።

https://p.dw.com/p/3cPGu
Der Äthiopischer Menschenrechtsrat
ምስል DW/G. Tedla

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ማሳሰቢያ

መንግሥት የሰብአዊ መብት በሚጥስ መልኩ በዜጎች ላይ የሚወስደውን የኃይል እርምጃ ሊያቆም እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ አሳሰበ።የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤው እንዳለው በተለይ በኦሮሚያ ፣ አማራ እና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች በታጠቁ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በዜጎች ላይ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው ብሏል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

ታምራት ዲንሳ

እሸቴ በቀለ