ፖለቲካአፍሪቃመቀሌ የጨቅላ ህጻናት ክትባት ተቋረጠ መባሉ17 ጥር 2014ማክሰኞ፣ ጥር 17 2014በትግራይ ካለው የመድሃኒት አቅርቦት ችግር ጋር ተያይዞ የጨቅላ ህፃናት ክትባት ተቋረጠ። በዚህም በርካታ ህፃናት ለከፋ ጉዳት እየተጋለጡ ነው። እንደ ትግራይ ጤና ቢሮ መረጃ ከጦርነቱ በፊት በትግራይ ደርሶ የነበረው 95 በመቶ የህፃናት ክትባት አሁን ላይ ከ17 በመቶ በታች ወርዷል።https://p.dw.com/p/463HFምስል Million Haileselassie/DWማስታወቂያ«በርካታ ህፃናት ለከፋ ጉዳት እየተጋለጡ ነው»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioበትግራይ ካለው የመድሃኒት አቅርቦት ችግር ጋር ተያይዞ የጨቅላ ህፃናት ክትባት ተቋረጠ። በዚህም በርካታ ህፃናት ለከፋ ጉዳት እየተጋለጡ ነው። እንደ ትግራይ ጤና ቢሮ መረጃ ከጦርነቱ በፊት በትግራይ ደርሶ የነበረው 95 በመቶ የህፃናት ክትባት አሁን ላይ ከ17 በመቶ በታች ወርዷል። ሚሊዮን ኃይለሥላሴ ማንተጋፍቶት ስለሺ እሸቴ በቀለ