ሕዳሴ ግድብ፤ የግብጽና ሱዳን ወታደራዊ ስምምነት ስጋት
ሰኞ፣ የካቲት 29 2013ማስታወቂያ
ግብጽና ሱዳን ሰሞኑን ወታደራዊ ትብብሮችን ከመፈረም አንስቶ የግብጹን ፕሬዝዳንት አብዱልፈታ አልሲሲን በካርቱም በማስተናገድ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣይ ሊኖራቸው በሚገባ ግንኙነቶች ላይ መክረዋል። አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ጠንካራ የዲፕሎማሲ ተግባራትን መከወን ለኢትዮጵያውያን ዋና መፍትሔ ይሆናል።
ስዩም ጌቱ
ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ