1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሉሲ/ድንቅነሽ/ አፍሪቃዊ ጥንተ - መሰረት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010

በኢትዮጵያ ሰምጥ ሸለቆ አፋር ሀዳር በተባለ ቦታ በምርምር የተጘነዉ «ድንቅነሽ» ወይም «ሉሲ» ቅሬተአካል ላለፉት አርባ ዓመታት የሰዉ ልጆችን አመጣጥ የሚደረገዉ ምርምር በማገዝ ረገድ ወደር አልተጘኔለትም ። 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያስቆጠረዉን ይህን ቅሬተ አካል በተመለከተ የዶቼ ቬለዉ ማንተጋፍቶት ስለሽ ያዘጋጀዉን ፀሐይ ጫኔ እንደሚከተለዉ ታቀርበዋለች።

https://p.dw.com/p/339zp