1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለጠ/ሚ ዐቢይና ፓርቲያቸው የድጋፍ ሰልፍ  በሐዋሳ

ዓርብ፣ የካቲት 13 2012

የሀዋሳ ከተማና የሲዳማ ዞን የተለያዩ ወረዳ ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድንና የሚመሩትን የብልፅግና ፓርቲን ዛሬ በአደባባይ ሰልፍ ደገፉ።

https://p.dw.com/p/3Y9Mb
Äthiopien Demonstration in Awassa
ምስል DW/S. Wegayehu

ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሐዋሳ

የሀዋሳ ከተማና የሲዳማ ዞን የተለያዩ ወረዳ ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድንና የሚመሩትን የብልፅግና ፓርቲን ዛሬ በአደባባይ ሰልፍ ደገፉ። በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ የከተማይቱና የአካባቢዉ ነዋሪዎች በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በመሰባሰብ ለጠቅላይ ሚንስትሩና ለብልፅግና ፓርቲያቸው ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።  የድጋፍ ሰልፉን የተከታተለው የሀዋሳው ዘጋቢያቸን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ